Advertisement
post-thumb

ያለምዘርፍ ሀገሯ ገብታለች!!



👉 የአለም የግማሽ ማራቶንን ሪከርድ ያሻሻለችው አትሌት
ያለምዘርፍ የኋላው ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ አየር ማሪፊያ ስትደርስ አሰልጣኟና ማናጀሯ ተሰማ አብሽሮ እና የቡድኑ አባላት በኤርፓርት በመገኘት እጅግ ደስ በሚል ደማቅ አቀባበል አቀባበል አድርገውላታል።
👉 አትሌት ተሰማ አብሽሮ ስለ አቀባበሉ ጠይቄው በአጭር ቃል ሲመልስ ፤
የእራስህን ጀግና ማክበር ያለብህ እራስህ ነህ ብሏል።



Comments

Leave a Comment

Login or register to interact with an article.