ዳይመንድ ሊግ!
👉 የ2021 ዳይመንድ ሊግ በተለያዩ ከተሞች አስር ጊዜ ተካሂዷል።
#ነገ 03 Sep 2021 ቀን ለአስራ አንደኛ ጊዜ በቤልጅየም ብራሰርስ ይደረጋል።
🔵 በዚህ ውድድር ላይ ሰባት (7) 🇪🇹 የኛ አትሌቶች ይሳተፋሉ።
📍 በሴቶች ማይል ምሽት 20:11ላይ
✔️ መብሪት መኮንን ትሳተፋለች።
📍 በሴቶች 5000ሜ ምሽት 20:30ላይ
✔️ አበራሽ ምንስዎ
✔️ ቦሰና ሙለታ
✔️ እጅጋየሁ ታዬ
✔️ ፋንቱ ወርቁ ይሳተፋሉ።
📍በወንዶች 1500ሜ ምሽት21:13 ላይ
✔️ ሳሙኤል ተፈራ ይሳተፋል።
📍 በሴቶች 800ሜ ምሽት 21:51ላይ
✔️ ሀብታም አለሙ ትሳተፋለች
👉 መልካም ዕድል!
#BrusselesDL 🇧🇪