ቀነኒሳ በቀለ የቅሬታ ማመልከቻ!
👉 የጀግናው አትሌት #ቀነኒሳ_በቀለ የቅሬታ ማመልከቻ ደብዳቤን በፓስቱ ላይ ይመልከቱ፤
📍 ለቶኪዮ ኦሎፒክ ከተመረጡ ሁለት ፈጣን ሰዓት አላቸው ከተባሉ አትሌቶች እንኳ ከ1ደቂቃ በላይ እበልጣለሁ፤
በዚህም ምክንያት በሀገር ውስጥ በተዘጋጀው የማጣሪያ ውድድር ላይ……..
..ቀሪውን ፁሁፍ በፓስቱ ላይ ያንብቡ።
📍 በቶኪዮ ኦሎፒክ በማራቶን ኢትዮጵያን የሚወክሉ አትሌቶች ቅዳሜ በሚደረገው ማጣሪያ ይለያሉ ።
📍ይህ ውድድር ለተመልካች በቀጥታ ይተላለፋል ወይ ብላችሁ ለጠየቃችሁኝ በሙሉ ለመተላለፉ መረጃው የለኝም።
ነገር ግን ከተቻለ ኔትወርክ ጥሩ ከሆነ እና #ማስተላለፍ_የሚፈቀድ ከሆነ በዚህ የዩቱብ ቻናል ሊተላለፍ ይችላልእና ሰብስክራይብ ያድርጉ።
https://m.youtube.com/channel/UCS3LbxMhE_jSGXnMwnulWhg